Logo
^

Share

wolo university is graduating more than 1,300 students

  • wolo university is graduating more than 1,300 students
  • wolo university is graduating more than 1,300 students
  • wolo university is graduating more than 1,300 students
  • wolo university is graduating more than 1,300 students

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 394 ተማሪዎችን በዛሬው እለት እያስመረቀ ነው።

ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በክረምት በተከታታይና በርቀት ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎችን ነው እያስመረቀ የሚገኘው። ወሎ ዩኒቨርሲቲ በነገው እለትም በደሴ ካምፓስ የሚያስመርቃቸውን ተማሪዎች ጨምሮ ከሰባት ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃል። በመርሃ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አሕመዲን መሐመድን ጨምሮ ሌሎች እንግዶችም ተገኝተዋል።