Logo
^

Share

the addis ababa education office has stated that the publication will be completed on october 30/2015 e.t

  • the addis ababa education office has stated that the publication will be completed on october 30/2015 e.t

The publication of books containing the new curriculum will end on October 30/2015.

The Addis Ababa Education Office has stated that the publication will be completed on October 30/2015 according to the contract signed with the Department of Teachers and the organizations that carry out the printing of students' books.

Until then, the books have been delivered to all schools in soft copy, according to Admasu Dechasa, the deputy head of the office.

The official said that the books prepared for the curriculum implemented this year and the publication of the teachers' department was 57 million birrs less than the cost for the existing curriculum.


አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሀፍት ህትመት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

የምህራን መምሪያ እና የተማሪዎች መፅሀፍት የህትመት ሥራ ከሚያከናውኑ ድርጅቶች ጋር በተገባው ውል መሰረት ህትመቱ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

እስከዛ ድረስ መፅሀፍቱ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በሶፍት ኮፒ እንዲደርሳቸው መደረጉን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ ተናግረዋል። ዘንድሮ ወደ ትግበራ ለገባው ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁት መፅሀፍት እና የመምህራን መምሪያ ህትመት ለነባሩ ስርዓተ ትምህርት ወጪ ከተደረገው በ57 ሚሊዮን ብር ያነሰ መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል።