kotebe university for all education seekers
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በመጀመሪያ ድግሪ ፤በሁለተኛ ድግሪ በቀን ፣ በማታና ቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰተማር ይፈልጋል፡፡ሰለሆነም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ከህዳር 1 እስከ ህዳር 15/03/2015ዓ.ም በኦላይን (Online) መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመመዝገቢያ ክፍያ በCBE Birr ብቻ በመከፈል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Departments
- college of language education and literature
- Faculty of business and economics
- College of Science and mathematics education
- Institution of physical education and sport
- College of Educational science
- College of social science education
- Fuculity of urban development studies
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
for more info visit
https://www.kue.edu.et