Logo
^

Ethiopian grade 6 amharic Textbook [PDF] Download

Share


Ethiopian Grade 6 (New Curriculum) Amharic Textbook

Download Ethiopian New Curriculum Amharic Student's Textbook.

የ6ኛ ክፍል አማርኛ እንደመጀመሪያ ቋንቋ የተማሪ መጽሐፍ

ይህ መጽሐፍ አማርኛን በመጀመሪያ ቋንቋነት የሚማሩ የ6ኛ ክፍልተማሪዎች በቋንቋዉበብቃት ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍእንዲችሉ፤ በተጨማሪም የቃላት እና የሰዋስው ዕውቀት እንዲያገኙ ለማድረግ የተዘጋጀ የሥርዓተ ትምህርት አካል ነው። ከዚህ በተጨማሪምመጽሐፉ ለዚህ የክፍል ደረጃ ሥርዓተ ትምህርትና ለሚሰጠው የትምህርትሽፋን መረጃ ይሰጣል። ከዚህም በላይ ተማሪዎችና ወላጆች በትምህርት ቤት የተከናወኑ ተግባራትን ለማስቀጠልና ይበልጥ ለማዳበር በጋራ ለመሥራት ያስችላቸዋል።


Chapters in this textbook

This Textbook contains 10 chapters

  • ምዕራፍ 1: ባህላዊ አለባበስ
  • ምዕራፍ 2: ታዋቂ አትሌቶች
  • ምዕራፍ 3: ቃላዊ ግጥም
  • ምዕራፍ 4: ዘመናዊ ግብርና
  • ምዕራፍ 5: ቱሪዝም
  • ምዕራፍ 6: ጸረ- አደንዛዥ እጾች
  • ምዕራፍ 7: የጥላቻ ንግግር
  • ምዕራፍ 8: ኤች አይ ቪ ኤድስ
  • ምዕራፍ 9: ባህላዊ ልማዶች
  • ምዕራፍ 10: ሴቶችን ማብቃት


Book Summary

Country: Ethiopia

Publisher: MoE, Ethiopia

Subject: Amharic Textbook

Grade: 6

Curriculum: New

Total Units: 10 units

Total Pages: 161

File Size: 5MB