Logo
^

Ethiopian grade 1 amharic Textbook [PDF] Download

Share


Grade 1 Amharic (New Curriculum) Student Textbook [PDF]

አዲሱ ካሪኩለም የ፩(1)ኛ ክፍል አማርኛ እንደ መጀመሪያ ቋንቋ የተማሪ መጽሐፍ

Download the Ethiopian Grade 1 Amharic Student Textbook [pdf].


ይህ መጽሐፍ የ፩(1)ኛ ክፍል አማርኛን ቋንቋ ለመጀመሪያ ቋንቋነት ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው፡፡ በዚህ መፅሃፍ የሚማሩ ተማሪዎች በቋንቋው በብቃት ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብ እና መፃፍ እንዲችሉ ለማድረግ ተሻሽሎ የተዘጋጀ የመጀመሪያ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርት አካል ነው፡፡ መጽሐፍ ሲዘጋጅ መነሻ ያደረገው ተማሪዎች ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መፃፍ እንዴት እንደሚማሩ ማለማመድ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርትን እና መርሃ ትምህርትን መሰረት አድርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የሚከተሉትን መሰረታዊ መርሆዎች አካቷል፡፡


This book has 10 chapters.

Chapters In This Textbook

  • ምዕራፍ 1: ቤተሰብ
  • ምዕራፍ 2: ቤት
  • ምዕራፍ 3: ትምህርት ቤት
  • ምዕራፍ 4: ጓደኛሞች
  • ምዕራፍ 5: ተክሎች
  • ምዕራፍ 6: የመንገድ ደህንነት
  • ምዕራፍ 7: ተረት
  • ምዕራፍ 8: ምግብ
  • ምዕራፍ 9: የግል ንፅህና አጠባበቅ
  • ምዕራፍ 10: የቤት እንሰሳት


Book Summary

Country: Ethiopia

Publisher: MoE, Ethiopia

Subject: Amharic (New Curriculum) Textbook

Total Units: 10 units

Total Pages: 133

File Size: 17MB